መሪውን ያህያ ሲንዋርን በመግደል በሐማስ ላይ ከባድ ጉዳት ያደረሰችው እስራኤል ታጣቂውን ቡድን ለመደምሰስ ላለፈው አንድ ዓመት የያዘችውን ጥቃት ዛሬ አርብም ገፍታበታለች። የያህያ ሲንዋርን መገደል ...
ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ የሀገሪቱ ፓርላማ በሙስና እና የብሄረሰብ ግጭት በመቀስቀስ የከሰሳቸውን ምክትል ፕሬዚደንቱን ሪጋቲ ጋቻጉዋን በከፍተኛ ድምጽ ከሥልጣን ካባረራቸው በጥቂት ሰዓታት ተከትሎ የአገር ...
ዩክሬይን ከሩሲያ አስለቅቃ ከተቆጣጠረቻት ከሰሜን ምስራቃዊዋ የካርኪቭ ከተማ በብዙ ሺዎች የተቆጠሩ ነዋሪዎችን በማስወጣት ላይ መሆኗን ዛሬ ዓርብ ገለጸች። ዩክሬይን ሩሲያ ወረራውን ከከፈተችባት ...
ዛሬ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ/ም የካቢኔ ሹመቶችን ይፋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የፍትሕ ሚኒስትር የነበሩትን ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገው ...
ከአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተነሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ትላንት ምሽት እና ዛሬ ቀን ላይ ተሰምቷል:: የመሬት መንቀጥቀጡ መነሻ ከፈንታሌ 10 ኪሎ ሜትር ...
ቱርክ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ትብብር በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በያዝነው ወርም ለኃይል ምንጮች ፍለጋ ያሰማራቻት አሳሽ መርከብ ወደዚያ አቅንታለች። ዶሪያን ጆንስ ከኢስታንቡል ባጠናቀረው ዘገባው ...
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ ባካሄደው ጥቃት የሂዝቦላህን የተዋጊ አዛዥ መገደሉን ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል። በጥቃቱ የተገደለው የተዋጊ አዛዥ ሁሴን አዋዳ እንደሚባል የገለጸው ጦሩ፣ ወደ እስራኤል ...