ዛሬ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ/ም የካቢኔ ሹመቶችን ይፋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የፍትሕ ሚኒስትር የነበሩትን ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገው ...
ከአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተነሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ትላንት ምሽት እና ዛሬ ቀን ላይ ተሰምቷል:: የመሬት መንቀጥቀጡ መነሻ ከፈንታሌ 10 ኪሎ ሜትር ...
አባላቴ በፖለቲካ እምነታቸው የተነሳ እየታሰሩ፣ እየታገቱ እና እየተንገላቱ ናቸው” ሲል ተቃዋሚው የትግራይ ነጻነት ፓርቲ ውድብ ናፅነት ትግራይ ከሰሰ። በተለይ ከአወዛጋቢው የህወሐት ጉባኤ በኋላ፣ ...
በተቃረበው ምርጫ ዋዜማ በጀርመን የመሰናበቻ ጉብኝት የጀመሩት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሀገሮች ከሩሲያ ጋር ጦርነት ላይ ያለችውን ዩክሬይንን መርዳታቸውን መቀጠል እንዳለባቸው አሳሰቡ። ...
ቱርክ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ትብብር በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በያዝነው ወርም ለኃይል ምንጮች ፍለጋ ያሰማራቻት አሳሽ መርከብ ወደዚያ አቅንታለች። ዶሪያን ጆንስ ከኢስታንቡል ባጠናቀረው ዘገባው ...
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ ባካሄደው ጥቃት የሂዝቦላህን የተዋጊ አዛዥ መገደሉን ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል። በጥቃቱ የተገደለው የተዋጊ አዛዥ ሁሴን አዋዳ እንደሚባል የገለጸው ጦሩ፣ ወደ እስራኤል ...
ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው አመኒም ሶሉሽንስ ፣ የቀደመ የቴክኖሎጂ መስክ ልምድ ለሌላቸው ሰዎች አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ለቁም ነገር አብቅቷል። ...
በኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎች እና በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ አካባቢ የሚገኙ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት፣ የሀገራቸውን ግጭት የሸሹ ሱዳናዊያን ስደተኞችን 'ለከፍተኛ አደጋ' ማጋለጡን ሂዩማን ራይትስ ...
ፌስቡክን ጨምሮ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስሮችን የሚያስተዳድረው ግዙፉ የቴክኖሎጂ ተቋም ሜታ፣ ጸረ-ስደተኛ ይዘቶችን በተለይ በአውሮፓ የሚያስተናግድበት መንገድ ትልቅ ጥያቄ ማስነሳቱን፣ የሜታ ገለልተኛ ...
የፖለቲካ ዝንባሌ ምንም ይሁን ምን፣ ምርጫ ሲቃረብ፣ የጭንቀት መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ የሥነ-ልቦና ባለሞያዎች ማህበር ያመለክታል። የማያቋርጥ የዜና ስርጭት፣ አስጨናቂ ክርክሮች እና ለሀገሪቱ ...
እንግሊዝ በሶማሊያ ለተሰማራው የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ልዑክ ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ዶላር መመደቧን አስታውቃለች፡፡ የእንግሊዝ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ ተጨማሪ ድጋፉ ባለፉት ሦስት ዓመታት ...